The Patriotic And Heroic Ethiopians! አገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን ጀግኖች ኢትዮጵያን ጠብቀው ለትውልድ አስረክበዋል! እኛስ?

Image result for The photo of Ethiopian PatriotsImage result for The photo of Ethiopian PatriotsImage result for The photo of Ethiopian PatriotsImage result for The photo of Ethiopian Patriots

Friday, July 10, 2015

The Lions Are Very Angry! They Are Working Day & Night to Stop The Shabia's G7! አንበሶች ተቆጡ! ባንዳውን ጠላትን ጨርሰው ሊቀጡ! ኢትዮጵያውይ ወገኔ ንቃ ገንዘብ ለሻቢያ በግንቦት7 አማካይነት በውሸት አትበሉ!!!

ነጋዴው ግንቦት የቁጥር ሰባት ሁልጊዜም ወረት አንድ ሰው የለውም ከቶም ሠራዊት ገንዘብ እንዳትሰጡ በምንም ዓይነት ስለዚህ፦ ይህን ቅጥረኛ ስውሩን ጠላት ታገለው በዓለም ላይ አጥፋው ከመሬት፡፡ ትግሬንም ጠላ አይወድም አማራ በምርጫው አሳቦ በግንቦት አወራ ከቁጥሮች መርጦ ሰባት ብሎ ጠራ፡፡

Tuesday, December 30, 2014

Ethiopians are Torchering by Shabia Woyane ! ኢትዮጵያውያን በሻቢያ ወያኔ የግፍ አገዛዝ ስር ሲሰቃዩ! እነዚህን አርመኔዎች ለመፋለም አጊላ ኢትዮጵያን ይቀላቀሉ!

                                ምነው ኢትዮጵያዊ በቁምህ ተኛህ፣
                                ሻቢያ  ወያኔ፤ ገድሎ ጨርሶ እስከ ሚያጠፋህ።
                                በጣም ያሳዝናል የአሁኑ ዘመን፣
                                ኢትዮጵያውያን ሲሞቱ ዝም ብለን አየን።
                                አቤት የግፍ ብዛት! እውነት ይህቺ ቀን ታልፍ ይሆን!
                                

Thursday, November 6, 2014

ኢትዮጵያ ብሎ ከልብ መልፋት ወይንስ ጠቦ መታየት ለጥፋት!





የማርክስሲስት ሌኒንስት ካድሬ
ወሬውን ያቁም አሁኑ ዛሬ
በሕዝብ አይቀልድ በኢትዮጵያ አገሬ።
አንተ ደግ ሕዝብ ኢትዮጵያን ለቀህ
እኒህ ካድሬዎች እንዳያጠፉህ
 እምቢ በማለት አይሆንም በላቸው
በኢትዮጵያውይነት ከፊትህ አጥፋቸው።